ከ57 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባ የማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

ከ57 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባ የማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሸካ ዞን፥የማሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቆ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተመርቋል። ግንባታው በ2007 ዓመት ተጀምሮ የተቋረጠውና በአካባቢው ለረዥም ዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ ሲነሳ የነበረው የሆስፒታሉ ግንባታ ከክልሉ ምሥረታ ወዲህ የክልሉ መንግሥት በሰጠው ልዩ ትኩረት ተጠናቆ ለምረቃ…