የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ስለተከሰተው የወባ ወረርሽኝ፣ የመከላከልና ምላሽ አሰጣጥ እንዲሁም አሁናዊ የወረርሽኝ ሁኔታን በሚመለከት ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል! (መ/ኮ)፡ የቆይታ ለእኛ ጋር ፕሮግራም እንግዳ ለመሆን ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን። አቶ ኢብራሂም ተማም፣ እናንተም ስለጋበዛችሁኝ አመሰግናለሁ መንግስት ኮሙኒኬሽን (መ/ኮ)፡ አጠቃላይ በክልሉ ስለተከሰተው…