እየተስፋፋ የመጣውን የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አይካፕ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ዙሪያ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካሄደ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለፁት በክልሉ የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የምርመራና ህክምና ስራዎችን የክልሉ ጤና…