“የምትተክል ሃገር የሚያፀና ትውልድ”

“የምትተክል ሃገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መርህ ቃል በተከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ጎን ለጎን በዳውሮ ዞን የተርጫ ደም ባንክ አገልግሎት አማካይነት ከበጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተከናውኗል።
ለቀጣይ ትውልድ ችግኝ እየተከልን ዛሬ ላይ በደም እጥረት በሞት ለምናጣቸውና በስቃይ ለሚገኙ ወገኖቻችን እንድረስላቸው!