የኦዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሰራተኞች የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካህደዋል።

ሆስፒታሉ ከቦንጋ ደም ባንክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሐ ግብር የሆስፒታሉ ሰራተኞች 30 ዩኒት ደም ለግሰዋል።
የሆስፒታሉ ሰራተኞች በቅርቡ በተደረገው የሰራተኞች ፎረም ላይ ደም ለመለገስ ቃል መግባታቸው የሚታወስ ነው ሲል የዘገበው የጠሎ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ነው።