የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? እንዴትስ ይተላለፋል?
በምሥራቅ እና ማዕከላዊ አፍሪካ በፍጥነት እየተስፋፋ ያለው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ በመላው አፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መሆኑን የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የተከሰተው በሽታው ወረርሽን ከዚህ በፊት ካጋጠሙት ወረርሽኞች ሁሉ የበለጠ አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ተናግረዋል። ለዚህም ምክንያቱ አሁን እየታያ ያለው የዝንጀሮ ፈንጣጣ አዲስ ዓይነት የበሽታው ዝርያ በመሆኑ ነው። የዝንጀሮ ፈንጣጣ…