Latest News
በካፋ ዞን 5 ሁሉ አቀፍ 4 የመጀሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች እና 50 ጤና ጣቢያዎች እንድሁም 344 የጤና ኬላዎችና ሁለት ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላዎች እንዳሉ የገለፁት አቶ አክሊሉ በሁሉም ተቋማት ችግር ፈቺ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የዋንጫና የምስጋና ሰርተፍኬት ተበረከተለት ፡፡
ጤና ሚኒስቴር የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ እንዲሆን እየተሰራ ነው አለ፡፡
በሚኒስቴሩ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ህይወት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ክትባቱ አሁን ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙ 58 ወረዳዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡